Date: November 16, 2024
Final Exam Schedule for Hidar 2017 E C
WE WOULD LIKE TO INFORM THAT HIDAR 2017 E. C. (November 2024) FINAL EXAMINATION IS LINKED
********** HERE *********
Date: October 11, 2024
Hamle 2016 E.C. Exam Results for Distance Stud.
Dear Distance Students, we would like to inform you that your exam results of Hamle 2016 E.C. are available here online. You can communicate your respective branches for any query.
Date: JULY 1, 2024
Final Exam Schedule for HAMLE 2016 E C
WE WOULD LIKE TO INFORM THAT HAMLE 2016 E. C. (JULY 2024) FINAL EXAMINATION IS LINKED
********** HERE *********
Date: May 6, 2013
Exam Results Released for Distance
We are happy to inform all our distance students that Exam results of 2015 E.C Term II (Megabit 2015) are released online. You can check it.
Date: March 06, 2023 GC.
Final Exam Schedule for Megabit 2015 E C
MEGABIT 2015 E. C. (MARCH 2023) FINAL EXAMINATION IS LINKED
********** HERE *********
Date: January 30, 2023
Examination Result 2015 E C term I Released
To all distance students of Alpha University College, we would like to inform you that your examination result of 2015 E C term I is released online.
Registrar Office
Date: 01-December-2022
Date: መስከረም 09/2015
አልፋ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በመደበኛና በርቀት ትምህርት ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ )
አልፋ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በመደበኛና በርቀት ትምህርት ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ
*******************
(ኢ.ፕ.ድ)
አልፋ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በድህረ ምረቃ 210 እንዲሁም በቅድመ-ምረቃ 1850 ተማሪዎችን በዛሬው ዕለት አስመርቋል።
የዩኒቨርስቲው ተጠባባቂ ፕሬዚደንት አቶ ዘሪሁን መስፍን፥ ሀገራችን ኢትዮጵያ ያሏትን ሀብት በመጠቀም ወቅቱ የሚጠይቀውን ችግር የሚፈታላት የተማረ የሰው ኃይል ያስፈልጋታልና ተማሪዎች የተማሩትን ትምህርት በመጠቀም የአገራቸውን ችግር እንዲፈቱ አሳስበዋል።
"ሀገራችን ኢትዮጵያ የተለያዩ የተፈጥሮ ሀብቶች፣ በስራ ዕድሜ የሚገኝ የሠው ኃይል፣ አኩሪ ታሪክና ባህል ያላት ውብ ሀገር ናት፡፡ እነዚህን ገፀ በረከቶች ወደ ውጤት በመቀየር የሀገራችን ህዝቦች ካሉባቸው ዘርፈ ብዙ ችግሮች መታደግ ወቅቱ የሚጠይቀው የተማሩ ዜጎች የዕለት ተዕለት ተግባር እንደሚሆን ይጠበቃል በመሆኑም በቀጣይ እናንተ በዩኒቨርስቲ ኮሌጃችን በዛሬው ዕለት ትምህርታችሁን በሚገባ ተከታትላችሁ ያጠናቀቃችሁ የዕለቱ ተመራቂዎቻችን ያገኛችሁትን ዕውቀትና ክህሎት በምትሠማሩበት የስራ መስክ በአግባቡና
ኃላፊነት በተሞላበት ጭምር ለሀገራችሁና ለሕዝቦቿ እንደምታበረክቱ የፀና ዕምነት አለኝ" ብለዋል።
ቀጣይ ዘመናችሁ የፍቅር፣ የመከባበርና የአንድነት ጉዞ እንዲሆን በመመኘት በሄዳች ሁበት ሁሉ ዩኒቨርስቲ ኮሌጃችንን በአግባቡ በመወከል አምባሳደሮቻችን እንድትሆኑ ሲሉም አደራ አስተላልፈዋል።
የአልፋ ዩኒቨርስቲ የቦርድ አባል ዶክተር ብርሃኔ አስፋው፥ ለተመራቂ ተማሪዎች በባስተላለፉት መልዕክት የትምህርት ፍላጎታችሁን ለማሳካትና የሚፈለገው ርቀት ላይ ለመድረስ አሁንም አልረፈደም ሲሉ የትምህርት ተሞክሯቸውን አካፍለዋል።
በየጊዜው ራስን በማሳደግ ሁልጊዜ በማንበብ ለቀጣይ ከፍተኛ ትምህርት ተግታችሁ ተገኙ ሲሉ ለተመራቂ ተማሪዎች አሳስበዋል።
Date: Feb 12, 2018
ለሁሉም ተማሪዎች!/to all AUC students!
አልፋ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ባበለጸገው የኮምፒዩተር ሲስተም ለእያንዳንዱ ተማሪ የፈተና ውጤትና እና ተዛማጅ መረጃዎችን በቀላሉ ለማየት የሚያስችል የሞባይል አፕሊኬሽን ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ ይህ አፕሊኬሽን የተማሪ ሞባይል ላይ ተጭኖ ኢንተርኔት በመጠቀም ያለምንም ፓስወርድና ተጨማሪ መረጃ በቀጥታ የተማሪውን መረጃ ማቀበል የሚችል ነው፡፡ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ወይም ሬጅስትራር ቢሮ ቀርበው በነጻ ይውሰዱ::
Alpha University College has developed a computer system to provide mobile application for every student. The application, once loaded into your mobile, can help you see your exam results and relevant academic information very easily via the internet without password, department, and program information. Just come to branch office or the Registrar Office and take it for FREE.
Follow us on Facebook and Telegram/alpha University College Registrar
Click here for Our Official Websit